assimba.info
Assimba Club | ዜና (NEWS)
http://www.assimba.info/article-category/-NEWS.html
Bull; Lost Password. Rsaquo; Article Manager. Rsaquo; ዜና (NEWS). ጭውውት: በየወሩ የሚወጣ መጽሄት. ሙሉውን ለማንበብ አይጧን ይጫኑ. Is the Ark of the Covenant in Ethiopia? The monks who live in the small church of Saint Mary of Zion also known as the "Chapel of the Ark" in the sacred Ethiopian city of Aksum are forbidden to go beyond the bars surrounding the chapel. - See more at: http:/ aleteia.org/2016/05/22/is-the-ark-of-the-covenant-in-ethiopia/#sthash.Rh6lSWt6.dpuf. Read More ›. ዳዊት ስዩምና አብዲሳ አያና. Read More ›.
assimba.info
Assimba Club | ጭውውት: በየወሩ የሚወጣ መጽሄት
http://www.assimba.info/article/test.html
Bull; Lost Password. Rsaquo; Article Manager. Rsaquo; ጭውውት: በየወሩ የሚወጣ መጽሄት. ጭውውት: በየወሩ የሚወጣ መጽሄት. ሙሉውን ለማንበብ አይጧን ይጫኑ. 04 January 2015 12:36. Last Modified: 08 January 2015 18:57. Current Rating 0.0/5 Stars) Total Votes: 0. ጭውውት: በየወሩ የሚወጣ መጽሄት. ይህንን መጽሔት እንድናዘጋጅ ላበረታታችሁን ሁሉ ምስጋናችን ይድረሳችሁ እንዳበረታታችሁን ጀምረናል እንደ ድጋፋችሁ ደግሞ እናድጋለን የምታዩትን ስህተት. ከጠቆማችሁን እንታረማለን ጥሩ ሥራችንን ካበረታታችሁን ደግሞ ለበለጠ ውጤት እንጥ. ራለን እምነት እንደጣላችሁብን ሁሉ በእናንተ ላይ የጣልነውን እምነት. ጽሄቱን በሙሉ ለማንበብ እዚህ ይጫኑከዚያም ለአስተያየት እዚህ ይመለሱ. This post has 2 Comments.
assimba.info
Assimba Club | እንኳን ደህና መጡ
http://www.assimba.info/article/Greeting-from-us.html
Bull; Lost Password. Rsaquo; Article Manager. Rsaquo; እንኳን ደህና መጡ. ጭውውት: በየወሩ የሚወጣ መጽሄት. ሙሉውን ለማንበብ አይጧን ይጫኑ. No Content found under this page! Ethiopian PM calls for reform. ጥለውን ያለፉ ( THOSE WHO PASSED AWAY) (14). አውሮፓ ( EUROPE ) (0). ኤዥያ ( ASIA ) (0). የደርግ ሰለባዎች ( VICTIMS OF THE DERGE ) (4). የመጽሐፍ ግምገማ (BOOK REVIEW) (12). Life and Style (0). Who arranged the killing of Dr.Tesfaye Debessay. The surgeon soldier: Las Vegas urologist escaped civil…. 61 Mohammed Al Amoudi. Says: Jan 14 2015.
assimba.org
Assimba.org: የቀይ ሽብር ታሪክ አዲስ በተከፈተው የካናዳ የሰብአዊ መብት ቤተ መዘክር ከይሁዶች እልቂት እኩል ቦታ ተሰጥቶት መነገር ተጀመረ
http://www.assimba.org/index.html
Red Terror Victims Memorial Page. Red Terror Martyrs' Memorial Museum. The African Union Human Rights Memorial Project. Assimba Site Search Loading. Rampaging South Sudan Troops Raped Foreigners, Killed Local. The soldier pointed his AK-47 at the female aid worker and gave her a choice. Either you have sex with me, or we make every man here rape you and then we shoot you in the head," she remembers him saying. ROUNDING UP,JAILING AND TORTURING. OF INNOCENT PEOPLE CONINUES. August 3, 2016. As a prelude to...
ethioartists.blogspot.com
Movement For Artists' Rights: 2013-09-29
http://ethioartists.blogspot.com/2013_09_29_archive.html
Movement For Artists' Rights. Food is nothing without freedom! 8221;Food is nothing without freedom! Thursday, 3 October 2013. A MIRACLE IN SYRIA. In December 2004 a Saudi Arabian man, a Moslem, appeared before several news agencies to relate the. Following incredible event he experienced and which changed his life (this story appeared on. TV, the Internet, radio, and was circulated in newspapers, magazines, and. Some years ago, t. Subscribe to: Posts (Atom). View my complete profile. A MIRACLE IN SYRIA.
ethioartists.blogspot.com
Movement For Artists' Rights: 2014-08-31
http://ethioartists.blogspot.com/2014_08_31_archive.html
Movement For Artists' Rights. Food is nothing without freedom! 8221;Food is nothing without freedom! Tuesday, 2 September 2014. የአረብ ሃገሩ ክፉ ስደት – እንደ እቃ እንጣላለን ፣ መደጋገፉ ጠፋ! ገና ረፋዱ ላይ ጸሃዩ ናላን ያዞራል… የቢሮ የቤት ማቀዝቀዣዎች እንኳ ሙቀቱን ተቋቁመው የማብረድ ስራቸውን እንዳይከውኑ የሳውዲ ጅዳ በጋ ሃሩር ጸሃይ ፈተና ሆኖባቸዋል! 8230; በዚህ የቀለጠ የበርሃ ሃሩር ጤነኛ መቋቋም ያልቻለው ሙቀት በአንዲት ሰውነቷ የደቀቀ እህት ይወርድባታል … ቦታውም ከጅዳ ቆንስል ግቢ የቅርብ ርቀት በሚገኝ የአንድ አረብ ግቢ በር ላይ ነው …. ስለዛሬው የማለዳ አሳዛኝ አጋጣሚ ላጫውታችሁ… ! Monday, 1 September 2014. ቴዲ አፍሮ – በሁለት ጽንፎች. 1ኛ – ሃይማኖት. የቴዲን ዘፈኖች መተ...
ethioartists.blogspot.com
Movement For Artists' Rights: የወላዲተ አምላክ ድንቅ ተአምር (አንድ አድርገን ፤ ህዳር 21 2004 ዓ.ም)
http://ethioartists.blogspot.com/2014/10/21-2004.html
Movement For Artists' Rights. Food is nothing without freedom! 8221;Food is nothing without freedom! Friday, 31 October 2014. የወላዲተ አምላክ ድንቅ ተአምር (አንድ አድርገን ፤ ህዳር 21 2004 ዓ.ም). የወላዲተ አምላክ ድንቅ ተአም. ዛሬ ፃድቃኔ ማርያም ሄጄ በአይኔ ያየሁትን ተአምር ልፅፍላችሁ ወደድኩኝ፡፡ ቀኑ ቅዳሜ ነው ፤ ሰዎች አብዛኛውን ጊዜ ወደ ፃድቃኔ ለመሄድ የሚነሱበት ቀን ስለሆነ መጀመሪያ የሚወጣው አውቶቡስ እንዳያመልጠን ከባለቤቴ ጋር በጠዋት ነበር አውቶቡስ ተራ የደረስነው ፤ ነገር ግን ሰው እዛ ያደረ ይመስል 12፡00 ላይ አውቶቡሱ ሞልቶ መንቀሳቀስ ጀምሮ ነበር፡፡ ባለቤቴም. 8249;‹አይ በዚህም ሰዓት ደርሰን አመለጠን ይገርማል ተወው ባክህ እመቤቴ እንደፈቀደች››. ሲሉ ነገሩን፡፡ ለኔ...ከማለት ውጪ ሌ...
ethioartists.blogspot.com
Movement For Artists' Rights: 2014-10-26
http://ethioartists.blogspot.com/2014_10_26_archive.html
Movement For Artists' Rights. Food is nothing without freedom! 8221;Food is nothing without freedom! Friday, 31 October 2014. የወላዲተ አምላክ ድንቅ ተአምር (አንድ አድርገን ፤ ህዳር 21 2004 ዓ.ም). የወላዲተ አምላክ ድንቅ ተአም. 160; )፡- . ዛሬ ፃድቃኔ ማርያም ሄጄ በአይኔ ያየሁትን ተአምር ልፅፍላችሁ ወደድኩኝ፡፡ ቀኑ ቅዳሜ ነው ፤ ሰዎች አብዛኛውን ጊዜ ወደ ፃድቃኔ ለመሄድ የሚነሱበት ቀን ስለሆነ መጀመሪያ የሚወጣው አውቶቡስ እንዳያመልጠን ከባለቤቴ ጋር በጠዋት ነበር አውቶቡስ ተራ የደረስነው ፤ ነገር ግን ሰው እዛ ያደረ ይመስል 12፡00 ላይ አውቶቡሱ ሞልቶ መንቀሳቀስ ጀምሮ ነበር፡፡ ባለቤቴም. 8249;‹ችግር የለውም ውጪ አንጥፈን እናርፋለን ለመተኛት መች መጣን››. 160;ሲሉ ነገሩን፡&#...
ethioartists.blogspot.com
Movement For Artists' Rights: 2013-10-06
http://ethioartists.blogspot.com/2013_10_06_archive.html
Movement For Artists' Rights. Food is nothing without freedom! 8221;Food is nothing without freedom! Saturday, 12 October 2013. 8220;አውጣኝ ያለም ወጣ አብላኝ ያለም በላ፣ምስኪኑ ጥንቸል ግን ተኝቶ ተበላ”. ዕውቀት ጥራዝ ነጠቅ ከሆነ አስቸጋሪ ነው። ከጥራዝ ነጠቅ ሰው ጋር መከራከርም አይቻልም፣ ለሱ እሱ ልክ ነው፣ ምክንያት አምጥቶ፣ ብልት አውጥቶ አይከራከርም - የሚያውቀው ትችት ብቻ ነው። ጥራዝ ነጠቅነት ከስሜታዊነት ጋርም ይያያዛል። እንዲህ አይነት ሰዎች ፌስ ቡክ ላይ ብቻ ሳይሆን በሁሉም ቦታ አሉ - ይኖራሉም።. ስለኢትዮጵያ ማሸነፍ መጸለይ ፣ ከናይጄሪያ መጸለይ አለመጸለይ ጋር ምን ያገናኘዋል? ሁሉም የሚጸልየው እኮ ለራሱ ነው።. ናይጄሪያም ይጸልያል፣ ኢትዮጵያም ትጸልያለች . እግዜር ማንን ይስማ? እናም ጸሎት ምን...
ethioartists.blogspot.com
Movement For Artists' Rights: 2014-02-23
http://ethioartists.blogspot.com/2014_02_23_archive.html
Movement For Artists' Rights. Food is nothing without freedom! 8221;Food is nothing without freedom! Thursday, 27 February 2014. 8249;‹ ክቡራን ተሳፋሪዎቻችን በአገልግሎት አሰጣጣችን ላይ አስተያየት፣ቅሬታ፣ትዝብት ወይም መሻሻል አለበት የምትሉት ነገር ካለ አንቀበልም! መውረድ ይቻላል ››. ስለታክሲ ጥቅሶች ማውራታችን ካልቀረ እስቲ የታዘብካቸውንና ያነበብኳቸውንና ትንሽ ፈገግ ያደርጋሉ ያልኳቸውን ላካፍላችሁ፡፡. 160; . የታክሲ ከሌለህ ወርደህ በባስ ሂድ. ሠውን ማመን ተፈራርሞ ነው. ፍቅር ካለ ባጃጅ ባስ ይሆናል. 160; . በቴሌቶን ሂሳብ መክፈል ክልክል ነው. 160; . ሒሳብ ሳይከፍሉ ሀሳብ አይጀምሩ. 160; . ለፀባይኛ ተሳፋሪ የፀባይ ዋንጫ እንሸላማለን. 160; . 160; . 160; . አይሁድ በ...